Translation is not possible.

በምግብ ላይ በሚሰሩ ሲህሮች ሲጠቁ የሚታይቦት ምልክቶች!!

ከዶክተር አቡ ፈርሃን የጥናትና ምርምር ስራዎች ላይ የተወሰደ

አልሃምዱሊላህ እምነታችንንም የጭንቀታችን መውጫ ላደረገልን ለጠቢቡ ጌታችን ምስጋናችን የላቀ ነው ፡፡

በምግባችሁ ላይ ተጠንቀቁ ምግቦቻችሁን ሰው ፊት ከፍታችሁ አትሂዱ ከተነሳችሁም መልሳችሁ አትቀላቀሉ፡፡ መጠጦቻችሁን ክፍት አድርጋችሁ አትሂዱ መጠጣት ቢኖርባችሁም የታሸገን ነገር ጠጡ ብሎም የተከፈተን አፍስሳችሁ ሌላን ጠጡ፡፡ ይህን ጥንቃቄ የአሏህ ወዳጆች ቢያደርጉ ኑሮ ህይወታቸው በተረፈች፡፡ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሲህር ባልተጠቁ ነበር፡፡ ሲህር አስከፊ ነው፡፡ በተለይ በምግብ ላይ የሚደረጉ ሲህሮች እጅግ በጣም አስከፊ ብሎም 90 መቶዎች በሞት የሚቀጡበት የፈጠኑት የሚድኑበት ጥቃት ነው አሏህ ይጠብቀን፡፡

ምልክቶቹ

1.የሆድ ህመም፡፡ ይህ ህመም የሚመጣ የሚሄድ ብቻ አይደለም፡፡ አንዴ ከቆረጠ ሰውነታችን በላብ ስጥም ይላል፡፡ ቁርጠቱ እስኪያልፍ ድረስ የፊት ከለራችን እስኪለወጥ ድረስ ድምፃችን ማቃሰት ብቻ እስኮሆን ድረስ ምላሳችን ደርቆ የምንምገው አየር ሳይቀር የሚመርበት ሰአት ነው፡፡

2.ተውከት፡፡ ይህ ትውከት ከሌሎች የሚለየው በጣም የሚሸትና ለአፍንጫ የሚከብድ ነው፡፡ የተቆራረጡ ስጋዎች ሊኖሩት ይችላሉ፡፡ ትውከታቸው ቶሎ ቶሎ ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህ ሰአት በአፍና በአፍንጫ የሚፈስ ትውከት ሲሆን የሚረብሽም ነው፡፡

3.ደም የቀላቀለ ተቅማጥ፡፡ ሌሎች አይነት በሽታዎችም ይህን ያመጣሉ፡፡ የተበላ ሲህር ግን ለየት የሚዲርገው አረፋማ የሆኑ ደም አዘል ተቅማጦችን ባፋጣኝ ያመጣል፡፡

4.የሽንት ከለሮች መለውጥ ቢጫና ነጭ የሚሸና ሰው ሙሉ ለሙሉ እንደ ደም የቀሉ ሽንቶችን መሽናት ይጀምራል፡፡

5.የሆድ መነፋፋት፡፡ ውስጥ ትልቅ አውሬ የታሰረ ይመስል መገላባበጥ የሆድ ጩሀት ፡፡

6.አቅም ማጣት፡፡ ጉልበት አልባ መሆን፡፡ ይህ ምግብ ፍላጎታቸውን አይቀንስም ይበላሉ ግና የሚፈሩት ተቅማጡን እና ትውከቱን ነው፡፡

7.ምሽት ላይ ከባድ ራስምታቶች፡፡ የሰውነት ሙቀት መጨመር እጅግ በጣም የሚስፈራ ደረጃ ድረስ መሞቅ !!

8. የጸጉር መነቃቀል፡፡ ይህም የሚታወቀው በሙሽጥ ሲያበጥሩት ፀጉር ሙልጭ ብሎ መውጣት ይጀምራል፡፡

9.የሰውነት መሸማቀቅ፡፡ ይህ ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረስን የሚያሳውቅበት ምልክት ነው፡፡ እግር ይደክማል እጅም እንዲሁ

10.ነገሮችን ሲነኩ ልክ ኤሌትሪክ እንደነኩ ነገር መንዘር፡፡ አፍ ሲከፍቱ የመንጋጋቸው ጡንቻ መሸማቀቅ፡፡ እነኚህ ተከታታይ ሲሆኑ ወድያው መስጋት የግድ ነው፡፡

11.በአንድ በኩል ቅስፍ አድርጎ የሚያም ህመም ጀርባ ኩላሊት ብልት እግር እጅ ሊሆን ይችላል፡፡ ሙቀት ቢሰማው አይቀንስም ቅዝቃሴ ቢሰማው አይጨምርም፡፡ ማታ ላይ ግን አያስተኛም አያስራምድም፡፡

12.ደስታ መራቅ፡፡ ውስጣቸው ደስታን አይሰማቸውም፡፡ መከፋት ማዘን ባህሪያቸው ነው፡፡ ጨዋታ ይቀንሳሉ ማውራት ይጠራሉ፡፡

13.የሰውነት መንቀጥቀጥ ድንገት ሰውነታቸው መሬት ላይ አንገቱ ተቆርጦ እንደወደቀ ዶሮ ይንደፋደፋሉ፡፡

14.በመሃል ልባቸው በጣም ሲመታ ይሰማቸዋል፡፡ ድንጋጤ ፍርሃትም ከነርሱ አትጠፋም፡፡

15.ቁርአን መስማት እፎይታን ይሰጣቸዋል፡፡ እንደሌላው ሲህር ሳይሆን ይህ ኢማን በጨመሩ ቁጥር የሚዳከምን ቁርአኖችን ባዳመጡ ቁጥር የሚተዋቸው ነው፡፡ ግና ማዳመጥ ሲያቆሙ ህመሙ በሙሉ ተመልሶ ይመጣል፡፡

ህክምናው እና አስተምህሮቱ በ ቀልብ ዶክተር ቻናል ላይ ይቀጥላል!!

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

.......https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

የ ዩትዩብ አድራሻችን👇

https://www.youtube.com/c/የቀልብዶክተር

Send as a message
Share on my page
Share in the group