Translation is not possible.

#gaza_under_attack

የተባበሩት መንግስታት ዋና ተጠሪ አንቶንዮ ጉተሬዝ #gaza የህፃናቶች መቃብር ሆናለች

ወራሪዋ ኢስራኤል ይህ አድራጎትዋ የአባትዋ አሜሪካ ልብ እንዲርቃትም እያደረጋት ነው።

የወራሪዋ አቅም ጦርነት በሌለበት ህፃናት ሴቶችን መግደ"ል ብቻ ሆኗል"

አሜሪካ ወደ ኢስራኤል ያስጠጋቻቸው የተወኑ የጦር መርከቦች ከቦታቸው አንቀሳቅሳለች"

አሜሪካ የውጭ ፖሊሲዋ እንክትክቱ እየወጣ ነው" ህፃናት ሴቶች በመጨ"ጨፍ" አለም አቀፍ ውርደት እንጂ ድል አይገኝም።

ወደ ጋዛ የገቡት የወራሪዋ ወታደሮች ጭዳ እየሆኑ ነው" ወራሪዋ በጦር ጄት ከፈጀቻቸው ንፁሀን ውስጥ 78% ሴቶች እና ህፃናቶች ናቸው" ወራሪዋ ሴቶችና ህፃናትን የምታጠፋበት ምክንያት ፍልስጤማውያንን እንዳይበዙ ወይም የዘር ማጥፋቱ ሂደት ዋነኛ ተግባርዋ ነው"።

አንድም ፍልስጤማዊ በምድር ላይ ቢቀር እንኳ ወራሪዋ ከመፋለም ወደ ኋላ አይመለስም።

#ወራሪዋ መዋረድዋ እርግጥ ነዉ።

Grazmach Shafi

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group