Translation is not possible.

👉  ለልቦና ባልተቤቶች

      ለፍልስጢን ሙስሊሞች እነማን ምን አደረጉ ኢኽዋኖች ዒራቅ ላይ ፣ ኩዌት ላይና የተለያዩ ቦታዎች ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ወጥተው የኢስራኤልን ባንዲራ አቃጥለው የዐረብ ሀገር መሪዎችን በመርገም ጮሁ ። ይህ ድርጊት ለፍልስጢናዊያን ምን አደረገላቸው ? የኢስራኤልና አሜሪካ ጥምር ጥቃት አስቆመላቸው ? ወይስ ሆስፒታል ላሉ ፍልስጢናዊያን መድሀኒት ሆነላቸው ? ለተራቡትና ሜዳ ለወደቁትስ ዳቦ ሆነላቸው ? መልስ የለም ከንቱ ጩኸት !!!!!

   የኢራን የእንጀራ ልጆች የሆኑት የየመን ኹስዮች ፣ የሊባኖስ ሂዝቦላህም ይሁን ነስረላህ የጥምር ጦሩ በሚያዘንበው እሳት ለሚነዱ ለፍልስጢናዊያን ምን አደረጉ ባዶ ምንም ነገር የለም ካለ በንፁሃን ህፃናትና አሮጊቶች ደም ላይ የሚጫወቱት የፖለቲካ ድራማ ነው ።

    እነዚህ ሁሉ የሚረግሙዋትና መጥፋትዋን የሚመኙላት ሳውዲ ግን ዶላርዋ ሊቀርብን ይችላል ብለው የልብ ትርታቸው ለሚጨምረው አሜሪካዎችና ለአውሬዎቹ አዩሁዶች ጠንካራ መልእክት በማስተላለፍ ለፍልስጢናዊያን በአንድ ቀን 300 ሚሊዮን በመለገስ ለፍልስጢናዊያን አጋር መሆኗን በተግባር አሳይታለች ። ወሬ እንጂ ተግባር የማይመቻቸው ኢኽዋኖች ግን አሁንም እሷን ከማጠልሽ ውጪ ስራ የላቸውም ።

   የሚገርመው የሳውዲ መሪዎች ወሬ ለሌሎች ተግባ ግን ለኛ ብለው ጠቃሚውን መስራታቸውን ቀጥለዋል ። ህዝቡም በየመስጂዱ ያ አላህ እያለ ለፍልስጢናዊያን አላህ ፊት እጁን ዘርግቶ ያለቅሳል ። ይህ ነው የሱናና የቢዳዓ ልዩነት ።

     አላህ ቀደምቶቻቸውን አሳማና ከርከሮ አድርጎ ያጠፋው ሰው መሰል አውሬ አይሁዶችን አዋርዶ የፍልስጢን ህፃናትና አሮጊቶችን እንዲሁም አዛውቶችን ካሉበት መከራ ነፃ አውጥቶ በይተል መቅድስን የሙስሊመች የአይን ማረፊያ አድርጎ ለዚያራው ያብቃን ። ሳውዲን ከነመሪዎቿና ዑለሞቿ እንዲሁም ህዝቦቿ ይጠብቅልን ። በዐለም ላይ ያሉ ሙስሊሞች ወደ ትክክለኛ እስልምናና የልቅናቸው ሚስጢር ወደ ሆነው ቅርኣንና ሐዲስ ይመልስልን ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group