በጉያ ታቅፈው
ሚበሉትን ከፍለው
በእጅ ባጎረሱ በአፍ ተነከሱ
ዋ!ፈለስጢና
እምነት የማያውቁ በክህደት ገደሉሽ
እዝነት ያልታደሉ ጨክነው አጋዮሽ
ልጆችሽን ገድለው ጀናዛ አስታቀፉሽ።
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ዋ! ፈለስጢና
ሁሉም ሲሸሻቸው ተቀብለሽ አቅፈሽ
ያበላሽው በላሽ
ያስጠለልሽው ናደሽ
አንቺ ምስኪን ሀገር ባመንሽው ተከዳሽ።🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
✍ Hikma Akmel
Follow & Share
በጉያ ታቅፈው
ሚበሉትን ከፍለው
በእጅ ባጎረሱ በአፍ ተነከሱ
ዋ!ፈለስጢና
እምነት የማያውቁ በክህደት ገደሉሽ
እዝነት ያልታደሉ ጨክነው አጋዮሽ
ልጆችሽን ገድለው ጀናዛ አስታቀፉሽ።
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ዋ! ፈለስጢና
ሁሉም ሲሸሻቸው ተቀብለሽ አቅፈሽ
ያበላሽው በላሽ
ያስጠለልሽው ናደሽ
አንቺ ምስኪን ሀገር ባመንሽው ተከዳሽ።🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
✍ Hikma Akmel
Follow & Share