Translation is not possible.

#በቀኑ ዉስጥ 5ጊዜ በደንብ እና በስረአት ሻዋር ከወሰድክ ሰዉነትህ ከቆሻሻ እንደሚፀዳልህ ሁሉ🌺

#በቀን ዉስጥ ስላትህን ሸርጧን አሟልተህ ወቅቷን ጠብቀህ ከሰገድክም ከወንጀልህ ትፀዳለህ ማለት ነዉ🌺

#ሪያዱ ሷሊሂን👈

#ኢላሂ የልባቺን ማፅጃ ፊትህ መቆሚያቺን ስላታቺንን በእኛ ላይ አግራልን ኹሹአቺንንም አስተካክልልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group