Translation is not possible.

የየመኑ ሀውቲ ታጣቂ በእስራኤላ ላይ አዲስ የድሮን ጥቃት አደረሰ

የየመኑ ታጣቂ ቡድን ሀውቲ በእስራኤል ውስጥ በሚገኝ ወሳኝ ኢላማ ላይ አዲስ የድሮን ጥቃት ማድረሱን አስታውቋል።

ሮይተርስ አልመስሪያህ የተባለውን የቴሌቪዥን ጣቢያ እንደዘገበው ጠቅሶ የድሮን ጥቃቱ አደገኛ የሚባል ስለሆነ ለተወሰኑ ሰአታት ኢላማ በተደረጉት የጦር ሰፈሮች እና አየርመንገዶች ለሰአታት እንቅስቃሴ ተስተጓጉሎ ነበር።

የሀውቲ ታጠቂዎች እስራኤል እና ሀማስ ጦርነት ውስጥ ከገቡበት ከጥቅምት 7 ወዲህ በእስራኤል ላይ ጥቃት መንስ ዘራቸውን ሲገልጹ ይህ ሁለተኛ ጊዚያቸው ነው።

የሀውቲ ታጣቂዎች በእስራኤል ላይ ጥቃት የከፈቱት ለፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ ድጋፋቸውን ለማሳየት መሆኑን መግለጻቸው ይታወሳል።

@አል_ዐይን

Send as a message
Share on my page
Share in the group