Translation is not possible.
ወራሪዎቹ መኖርን የሚፈልጉትን ያክል ፍልስጤማውያን መሞትን ይመኛሉ።እናስ እንዴት ሊያሸንፏቸው ይችላሉ?! በፍፁም!
አላህ ሆይ ለድል አብቃቸው።ከዚህ ቡሃላ ሞት ይበቃቸዋል።የቀሩትን ቁድስ ስትፀዳ የሚመለከቱ፣ድልህን የሚያጣጥሙ አድርጋቸው ያረብ!!🇵🇸🌴
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group