Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

اللَّهُمَّ لَا طَيْرَ إِلَّا طَيْرُكَ، وَلَا خَيْرَ إِلَّا خَيْرُكَ، وَلَا إِلَهَ غَيْرُكَ

አላህ ሆይ አንተ ከወሰንከው ውጭ ገድ የለም፡፡ አንተ መልካም ካልከው ውጭ መልካም የለም፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡

አልሏሁምመ ላጦይረ ኢልላ ጠይሩክ፣ ወላ ኸይረ ኢልላ ኸይሩክ፣ ወላ ኢላሃ ገይሩክ

Send as a message
Share on my page
Share in the group