Translation is not possible.

ለአላህ ስንል እንተባበራት‼

ይህቺ እህታችን እነዚህን ሁሉ ልጆቿን ይዛ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ትገኛለች።

ያው እንደ ብዙዎች ቤቷ ተፈርሶባት ነበር። ግን እርሷ ሰለምቴ ስለነበረች አሁን ላይ ለልጆቿ መኖሪያም ሆነ ምግብ ማግኘት ከብዷታል። ሰለምቴ ናት። ቤተሰቦቿ እምነቷን ከቀየረች እንደሚንከባከቧት ነግረዋታል። እርሷ ግን እምነቴን አልለቅም ብላ እስካሁን የዱንያን ችግር ከነዚህ ጨቅላ ልጆቿ ጋር በመጋፈጥ ላይ ትገኛለችና አነሰ በዛ ሳትሉ ሁላችሁም የአቅማችሁን አላህ ከሰጣችሁ ላይ ሰድቁ።

የንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000574738017 

ስልክ፦0902448980

(ባለፈ አካውንቷ ሞባይል ባንኪንግ አልተከፈተም ነበር። ዛሬ ስለተከፈተ በሞባይል ባንኪንግ በማስተላለፍ መሰደቅ ትችላላችሁ።)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group