siraj neda shared a
Translation is not possible.

OIC እስራኤል በፍልስጤማውያን ላይ እያደረሰች ስላለው ጥቃት ለመወያየት ልዩ ስብሰባ ጠራ!

እስራኤል የፍልስጤም ህዝብ ላይ እያደረሰች ያለው ጥቃት ላይ ለመምከር በሪያድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን እሁድ እንደሚካሄድ የኢስላማዊ ትብብር ድርጅት (OIC) አስታወቀ። በፈረንጆቹ ህዳር 12 በወቅቱ ሊቀመንበር ሳዑዲ አረቢያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ጉባኤው በሪያድ እንደሚካሄድ የኦአይሲ መግለጫ ገልጿል።

#oicsummit

#palestinianslivematter

#الحرية_لفلسطين

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group