ወታደር አይደለም ሕይወትን እነኳን ያላጣጣመ ታዳጊ የትም አልሄደም በገዛ ቤቱ ውስጥ እንደተቀመጠ በላዩ ላይ ቤቱን ናዱበት ለምን ቢባሉ እራስን ለመከላከል ይሉሃል ይህ ልጅ ምን ይዞ ምን እንዳያደርስባቸው እንዲህ በጭካኔ ከነሕይወቱ ቀበሩት???
እነዚህ ወራሪዎች ጨካኝ ከሚሉት ናዚ በምን ይለያሉ??? እነዚህ አረመኔዎች የሚደግፍስ ከነርሱ በምን ይለያል???