Translation is not possible.
🏴የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
የአደም ልጅ (በተፈጥሮ) ሁለት ነገሮች ይጠላል
☑️ሞት ይጠላል፦ ነገር ግን ከፊትና (ከሽርክ ከኩፍር) ሞት የተሻለ ነው።
ትንሽ ሀብት ይጠላል፦ ነገር ግን የሀብት ማነስ (የውመል ቂያማ) ሂሳብህ (ምርመራ) ያነሰ ያደርገዋል።
📚السلسلة الصحيحة (813)
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group