Translation is not possible.
ቁርአን ባትቀራ
ኪታብ ባታነብ
ደርሶችን ባትከታተል
ደዕዋዎችን ባታዳምጥ ኖሮ
ምን አይነት ሰው እንደምትሆን፣ ምን አይነት ኑሮን እንደምትኖር እና እነማንን እንደምትመስል አስበኸው ታውቃለህ? አልሀምዱሊላህ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group