Табасаранан алхьа кха дац.

ምክር

ከሸህ ሀሚድ ሙሳ

.ካላምታታ ሀብታም መሆን የሚቻል የማይመስለው አለ።

.ስሜቱን አምላክ አድርግ የያዘ ሰው አለ።ምልክቶች እሱ የሚስራው ሁሉ ትክክል ነው ብሎ ያስባል

.ተህዊድ ማለት ኡለሞች የሚከራከሩበት ርህስ ሳይሆን ቀልብህ .የሚዘነበልበትን ጥፋት ትተህ ለአላህ ብቻ መገዛት ነው

.ለሊቱን ሲቅም እድሮ ቀን የሚተኛ ሰው ኪታቡ የማይፈቅደውን ነው የሚያደርገው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group