Табасаранан алхьа кха дац.

لَا إلَهَ إِلَّا اللَّهُ الْعَظِيْمُ الْحَلِيْمُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ العَرْشِ العَظِيْمُ، لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ رَبُّ السَّمَوَاتِ، وَرَبُّ الأَرْضِ وَرَبُّ العَرْشِ الكَرِيْمِ

ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ታላቅና ፅኑ ነው፡፡ ከአላህ ውጪ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሸ ጌታ ነው፡፡ ከአላህ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የሰማያትና የምድር÷ እንዲሁም የታላቁ ዓርሽ ጌታ ነው፡፡

ላኢላህ ኢ ለልላሁል አዚይሙል ሐሊይሙ ላኢላሀኢልለልላሁ ረብቡል ዐርሺል ዐዚይም ላኢላሀ ኢልለልላሁ ረብቡስሰማዋቲ ወረብቡል አርዲ ወረብቡል ዐርሺል ከሪይም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group