Translation is not possible.
ሁልግዜም ለባለ ቤትሽ ውብ ሁኝ
ሁልግዜም ፍቅርሽን ግለጪለት 
ሁልግዜም በሱ ደስተኛ
እንደሆንሽ  አስረጅው  አሏህ እሱን ስለሰጠሽ  አመስጋኝ ሁኝ   በይ
الحَمْدُ ِلله
#ባልሽን አክብሪ እርሱ ላንቺ ንጉስሽ ነው።
ሲያወራሽ  በርጋታ ስሚው ትኩረት ስጪው።
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group