Translation is not possible.

🌴የሰው ልጅ ለስህተት ለወንጀል  የተጋለጠ ነው። ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው። ከተሳሳቾች ውስጥ በላጮቹ ተውበት አድራጊዎቹ ናቸው።

💫ይህን ስህተት ከማከሚያ መንገዶች ውስጥ ምላስን በብዛት ኢስግፋር ማለትን ማለማመድ ነው።

https://t.me/AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

Telegram: Contact @AbuEkrima

ይህ ቻናል የተለያዩ አስተማሪና አነቃቂ የሆኑ ትምህሮችን፣ ሙሃደራዎችን፣ የቀደምት አኢማዎችን ንግግሮች እንዲሁም የተለያዩ በጊዜያችን ያሉትን የሱና ዑለማዎች ፈትዋና ንግግር የምናቀርብበት ቻናል ነው።
Send as a message
Share on my page
Share in the group