Translation is not possible.

በጣም ዘግናኝ የሆኑ ምስሎችን እየለጠፋችሁ አታሳሙን! ላሉትም ለሞቱትም ወንድሞቻችን አሏሕ ይዘንላቸው። ጂናዛቸውን በፖስት ማብዛት ለነሱ ሚጠቅማቸው ነገር የለም በዱኣ እንበርታ ተመልካቹም አዛኙም አሏሕ ብቻነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group