Translation is not possible.
የአላህን ትእዛዝ መጣስ እና ወንጀል
የመጥፎ ነገር እና የመከራ ምክንያቶች ናቸው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
قآل الإمام إبن القيـّم رحمه الله؛
"كل بلاء وشر في الدنيا والآخرة فسببه الذنوب ومخالفة أوامر الرب"
📖مدارج السَّالكين
ኢማም አብን አል-ቀይም ረሒመሑሏሕ እንዲህ ይላል
" በዚህች አለም እና በመጭው ዓለም (ለሚከሰት) መከራና መጥፎ ነገር ምክንያቱ ወንጀል(መፈፀም) እና የአላህን ትእዛዝ መቃረን(መጣስ) ነው ።
#ምንጭ [መዳሪጅ አሳሊኪን]
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group