ነብዩ እንዲህ አሉ፦ አላህ ዘንድ የተወደደ ሰው ማለት ከሰዎች ጠቃሚ የሆነው ነው።
💫ከስራ ደግሞ አላህ ዘንድ የተወደደው
አንድ ሙስሊም ልብ ውስጥ የምታስገባው ደስታ ወይም የምታስወግድለት ጭንቀት ወይም የምትከፍልለት እዳ ወይም የምታባርርለት ርሃብ ነው ።
https://t.me/AbuEkrima