Translation is not possible.

ጋዛ ማለት 41 km በ 10 Km የሆነች

ይህ ማለት ርዝመቷ ከአዲስ አበባ ደብረዘይት እንደማለት ነው። ወደ ጎን ደሞ ከሜክሲኮ እስከ መገናኛ ያህል የሆነች ከተማ ማለት ነው።

እንግዲህ ይህችን ከተማ ነው ለተከታታይ ቀናት ያን ሁሉ ቦንብ የሚዘንብባት።

ዙርያህ ተከበህ? መብራት ኤሌትሪክ ፣ውሃ ተቋርጦብህ አይደለም ለወር ለአንድ ቀን ትችላለህን?

Abu Yusra

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group