Translation is not possible.

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳለው

በእስራኤል ጥቃት የሞቱት ሰዎች በ24 ሰዓት ዉስጥበ261 በወር ዉስጥ  9,488 ከፍ ብሏል።

በጥቃቱ ከተገደሉት ውስጥ 3,900 ያህሉ ህጻናት ሲሆኑ 2,500 ያህሉ ሴቶች ናቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group