Translation is not possible.

ኤልጋዚ በፍልስጤም ምክንያት ከሚጫወትበት የጀርመን እግር ኳስ ክለብ ታገደ

ለጀርመኑ ሜንዝ ክለብ ይጫወት የነበረው ኤልጋዚ በፍልስጤማዊያን ላይ እየደረሰ ያለውን በደል በማህበራዊ ሚዲያ አውግዞ ነበር። ኮንትራ የተቋረጠበት ተጫዋቹ ባደረገው ነገር እንደማይጸጸት እና ይቅርታም እንደማይጠይቅ አስታውቋል!

Send as a message
Share on my page
Share in the group