ወደ ሴት የሚመለከቱ ወንዶች በስጋ ዙሪያ እንደሞሽከረከሩ ውሾች ናቸው።
አንበሳዎች መጥተው እነዚህን ስጋዎች ከውሾች ካልከለከሏቸው፤ ያለ አንዳች ዋጋ ይበላሉ።
ከሴቶች ፍቅርን አትቀበል፤ ምክንያቱም እነርሱ በቀላሉ ቀልባቸው ስለሚዘነበል። ማንንም ቢሆን ብቻውን ቤተሰብህ ጋር አትተው፤ በሴት የተነሳ ወንድማማቾች ተጋድለዋል።
አል-ኢማም ቀሕጧኒ ከታዋቂው ኑኒያህ ግጥሙ!
إن الرجال الناظرين إلى النسا ... مثل الكلاب تطوف باللحمان
إن لم تصن تلك اللحوم أسودها ... أكلت بلا عوض ولا أثمان
لا تقبلن من النساء مودة ... فقلوبهن سريعة الميلان
لا تتركن أحدا بأهلك خاليا ... فعلى النساء تقاتل الأخوان