Translation is not possible.

✍️أركان الإيمان !!

⏠⏠⏠⏠⏠

የእምነት መሠረቶች!!

⏡⏡⏡⏡⏡

⏞⏞⏞

↳ክፍል  ⓵ⓞ↲

⏟⏟⏟

    «በአላህ መልካም ባህሪዎች ስናምን ልንከተላቸዉ የሚገቡን መርሆች»

⇘የአላህ መገለጫ ባህሪዎቾ ሁሉ የላቁና ከፍ ያሉ ናቸዉ።

⇘ሁላቸዉም ምሉእ የሆኑ መልካሞች ናቸዉ።

⇘ነቅስ(ጎደሎነት)እና ነዉር የሌለባቸዉ።

⇘የአላህ ስራዎች ከስሞቹ ከመገለጫ ባህሪዎቹ የመነጩ ናቸዉ።

⇘የአላህን መገለጫ ባህሪዎች  የሚያካብባቸዉ የለም።

⇘ከአላህ በቀር ቆጥሮ የሚዘልቃቸዉ አይገኝም።

⇘በአላህ መገለጫ ባህሪ ላይ መናገር በስሙ ከመናገር አይለይም።

⇘በአላህ መገለጫ ባህሪ ላይ መናገር በዛቱ ላይ እንደመናገር ነዉ።

⇘በከፊል የአላህ መገለጫ ባህሪዎች ላይ መናገር በቀሩት ላይ እንደመናገር ነዉ።

⇘አእምሮን በመጠቀም በቁርአን የፀደቀዉን አንሽርም !!

⇘ስምና መገለጫ ባህሪ ከአላህ ጋር ከተቆራኘ ለብቻዉ መለያ መሆኑን አንጠራጠርም።

⇘እዉነተኛ የሆነ ዛት እንዳለዉ እዉነተኛ የሆነ !!

⇘ስራና መገለጫ ከባህሪም አለዉ።

⇘የአላህ መገለጫ ባህሪያት ትርጉም(መዕና) ይታወቃል።

⇘ሁኔታዉ (ከይፊያዉ) ለአላህ ይተዋል።

⇘የአላህ ባህሪያት ትርጉም (መዕና) አይታወቅም ብሎ ለአላህ መተዉ፣ የሙብተዲዕ አቋም ነዉ፣የከፋ ጥመት ነዉ።

⇘የአህሉ_ሱንና አቋም በአላህ መገለጫ ባህሪ ላይ የተስተካከለ (ወሰጥያ) ነዉ ፣ያለማመሳሰል ማፀደቅ፤ ያለ ማጤፍት ማጥራት ነዉ።

⇘መገለጫዉ ባህሪዉ የሚያጠፉት የሚገዙት ባዶን ነዉ።

⇘የአላህ መገለጫ ባህሪ ከፍጡራን መገለጫ ባህሪ ጋር የሚያመሳስሉ የሚገዙት ጣዖት ነዉ።

⇘መገለጫ ባህሪዉን መዋሸትና ማስተባበል ክህደት(ኩፍር) ነዉ።

⇘የአላህ መገለጫ ባህሪ ከፍጡራን ባህሪ ጋር ማመሳረል ክህደት ነዉ።

⇘የአላህ መገለጫ ባህሪ ተእዊል ማድረግ ጥመት ነዉ

⇘መገለጫ ባህሪዎቹ በሁለት ይከፈላሉ።

⇘የሚፀደቁ እና የሚወገዙ ይባላሉ።

⇘ለአላህ የምናፀድቃቸዉ መልካም የሆኑ የላቁና ከፍ ያሉ ባህሪያት።

⇝መስማት፣ማየት፣ሀይል፣እዉቀት...!!

⇝ፊት፣ሁለት እጆች፣እግር፣አይን፣ጣት..!!

⇝ኢስቲዋ፣መሳቅ፣መዉረድ፣መምጣት..!!

⇝ለአላህ የማናፀድቃቸዉ ባህሪያት፣

⇝ሞት፣መተኛት፣ማንገላጀት፣መርሳት..!!

✍️ይቀጥላል ኢንሻ አላህ ........

«ጥሩ ፀሀፊ ባትሆንኳ ጥሩ አንባቢ ሁን!

ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋልና !!»

=

↳↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↴↷↲

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

Send as a message
Share on my page
Share in the group