Translation is not possible.
መርሳት በራሱ ፀጋ መሆኑን ግን አስባቹት ታቃላቹ.....
ታላቁ አሊም ኢብንል ቀይም እንዲህ ይላሉ:-
"በጣም ከሚደንቁ ፀጋዎች መሀከል የመርሳት ፀጋ ነው,  መርሳት ባይኖር ኖሮ ፀፀት ባልተቋጨ ነበር። ከደረሰብን አደጋም ባልተፅናናን ነበር ሀዘናችንም ባልተወገደ ነበር።
Send as a message
Share on my page
Share in the group