Translation is not possible.
ፍቅር ምንድን ነው?
የኛ ነብይ ረሱል (ﷺ) ሰይድና ቢላልን ከጀርባ
ሄደው አቀፏቸው፡፡ ሰይዱና ቢላል ማነው እሱ ኡመር፣ አቡበከር፣ አሊ፣ ኡስማን፣ እያሉ ስም ይጠራሉ፡፡
ረሱለላህ " ኦ ቢላል እኔ መሆኔን አላወቅክም እንዴ አሉት?'' ሰይዲና ቢላል (ረ ዐ) መለሱ "አውቅያለው ያረሱለላህ ግን ለብዙ ሰዓት እንዲያቅፉኝ ፈልጌ ነው" ❤️🥹
ፍቅር ምንድን ነው?
ሀቅ ያለው ሀቁን ይውሰድ ብለው ሀቢበላህ ጠየቁ ‎ ኡካሻ ተነሳ ያረሡለላህ አንድ ጊዜ ሆዴን መተውኛል እሱን ሀቄን መውሰድ እፈልጋለው አለ። ረሱል (ﷺ) ሆዳቸውን ገልጠው ለመመታት ይጠብቁ ጀመር… ኡካሻ ያን ኑር ገላ ፊቱን እያስነካ የሳመበት ትዕይንት ነው።❤️
ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ
Send as a message
Share on my page
Share in the group