ይህ ህፃን ልጅ ግን ምንድነው የሆነው ‼️ ሁልግዜ ነው ጥያቄ የሚሆንብኝ 10ወር ሆነው ከጠፋ ለእናትና ለአባቱ ይቅርና ለኔም ከብዶኛል ጉዳዩ ድፍን ብሎ መቅረቱ እናት ልቧበሀዘን እንደቆሰለ አይኑር እባካችሁ የህግ አካላት የዚህን ህፃን ልጅ ጉዳይ በአግባቡ እና በሀይለኛ ክትትል አድርጋችሁ ለተጨነቁ ቤተሰቦች መድረሻውንም ሆነ መጨረሻውን አሳውቋቸው እባካችሁ ‼️
እንደወላጅ ይቅርና እንደ ሰው ሲታሰብ እራሱ ይከብዳል ጉዳዩ አንድ ምንም የማያውቅ ህፃን ልጅ በቅፅበት ከደጅላይ አንስተው ወስደው ወደየት አደረጉት ‼️ ማሂር እኮ ገና ቲንሽየነው መበደል አያውቅ ክፍደግ አይለይ አንድ ምንም የማያውቅ ህፃን ወደየት ወስደው ምንአረጉት ‼️
እባካችሁ በየትኛውም ሀገር ያላችሁ ለዚህ ህፃን ድምፅ እንሁነው እና በደንብ ተፈልጎ መጨረሻው ይታወቅ ‼️ ሁላችሁም ሸር አድርጉ በየትኛውም ሀገርና ከተማያላችሁ ከታች በፎቶ እምትመለከቱትን ህፃን ካያችሁት ለቤተሰቦቹ አሳውቋቸው
የአባት ስም ሰኢድ ሙሀመድ
ስልክ ቁጥር +251911334363
+251913915460
የህፃኑ ስሙ ማሂር ሰኢድ ሙሀመድ ይባላል
ሸር አርጉ ህፃኑ መገኘት አለበት !!