Translation is not possible.

“እኛ የተገኘነው ከመሬት ነው። ለተገኘንባትም መሬት ፍቅራችንን እና ጉልበታችንን ሰጥተናል። እሷም በምላሹ እንዲሁ ተንከባክባናለች። በሕይወት ሳለን የእኛ እንደነበረችው ሁሉ ዕለተ ሞታችን ሲደርስ ደግሞ ወደ እቅፏ እንመለሳለን፡፡ ፍልስጤም የእኛ ናት እኛም የእሷ ነን....Palestine owns us and we belong to her." ― Susan Abulhawa, ከ “Mornings in Jenin” መፅሐፏ

ፍልስጤማውያን 🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group