Translation is not possible.

"ሌሊቱን በመኝታው ላይ በሰላም ያሳለፈ፣ጤነኛ የሆነና ለቀኑ የሚሆን በቂ ሲሳይ ያለው ሰው ዓለምን ከነ ሁለመናዋ እንደጨበጠ ይቆጠራል።"

ረሱል( ﷺ )

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَصْبَحْتُ أُشْهِدُ وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَمَلاَئِكَتَكَ وَجَمِيْعَ خَلْقِكَ، أَنَّكَ أَنْتَ اللهُ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، وَأَنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُوْلُكَ. (4×)

አንተነትህና ዙፋንህን የተሸከሙ /መላዕክትን/ ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡ /አቡዳውና ቡኻሪ/

اَللَّهُمَّ مَا أَصْبَحَ بِيْ مِنْ نِعْمَةٍ أَوْ بِأَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لاَ شَرِيْكَ لَكَ، فَلَكَ الْحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ.

#አላህ ሆይ በኔ ወይም በፍጡራንህ በአንድ ለይ ያነጋው፤ ፀጋ ከአንተና ከአንተ ብቻ የመነጨ ነው፡፡ አጋር የለህም፡፡ ምስጋናና ውዳሴ ይገባሃል፡፡

Send as a message
Share on my page
Share in the group