Translation is not possible.

የኢራቁ ኢስላማዊ ንቅናቄ

"ከፍልስጤም ሙጃሂዶች ጎን በተግባር ቁመናል። ጋዛ ላይ እየተፈፀመ ላለው ጭፍጨፋ ምላሽ ይሆን ዘንድም ዛሬ ማለዳ ጽዮናዊያንን ኢላማ ያደረገ የሚሳኤል ጥቃት ወደ በሙት ባህር ዳርቻ ተኩሰናል። ስለወንድሞቻችን ጥቃታችንን እንቀጥላለን" ሲል አስታውቋል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group