Translation is not possible.
ሰው በአለባበሱ አይለካም ይላሉ እዚ ሰፈር ደግሞ🤔
አለባበሷ ተስተካክሎ በውስጥ ምትሰራው ነገር ሌላ ቢሆን ምን ጥቅም አለው ይሉኛል።
በውስጥ ለምትሰራው ነገር ከፈጣሪዋ ጋር ነው ምትተሳሰበው እኔን በስርዓቱ ለብሰሽ ከፈተና ሰለጠበቅሽኝ አላህ ጀዛውን ይክፈልሽ😍
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው እንደዚህ ብሎ ሚያዘናጉሽን እንዳት ሰሚ ህጃብሽን ጅልባብሽን ንቃብሽን ጠበቅ አርገሽ ያዢ ለዚህ ስራሽ ብቻ አላህ ወደራሱ ይመራሻል
Send as a message
Share on my page
Share in the group