Translation is not possible.

ዑመር (ረዐ) ሊሞት በተቃረበበት ጊዜ «አቡ ዑበይዳህ በህይወት ቢኖር ኖሮ በኸሊፋነት እመርጥላችሁ ነበር» አለ። ምክንያቱም አቡ ዑበይዳህ (ረዐ) በበድር ጦርነት ሙሽሪክ አባቱን የገደለ ቆራጥ ነበረ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group