Translation is not possible.
አለም ከእስራኤል ጋር ተባብሮ በጭካኔው ቤተሰቦችዋን ብሎም እናቷን ገድሎ ብቻዋን ያስቀራት ከርታታ! አለም ለሷ ምኗ ነው?
.
#የአቅል_አይምሮ_ትዝብት_ለrn05
.
ታዳጊዋ- የተገደለችው እናቴ ናት!
አጽናኙ - እናትሽ አይደለችም
ታዳጊዋ- ወላሂ እናቴ ናት በጸጉሯ አውቃታለሁ! ፈጣሪዬ ሆይ ለምን?
አጽናኙ - እሺ በቃ ተይ
ታዳጊዋ- እንዴት እተዋለሁ?! እናቴ ሆይ ያላቺ እኮ መኖር አልችልም!
አጽናኙ -ተይ በቃ ተይ
ታዳጊዋ-እባካችሁን ፍቀዱልኝና ልያት፣ የሆነ ሰው ወንድሜ አህመድን ያምጣልኝ ...
....
...
....
አፅናኙም ተፅናኝ ሆነ!
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group