Translation is not possible.
የአልቃሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ ከተናገሩት ዋና ዋና ነገሮች፡-
 
⭕️ ሙጃሂዶቻችን በአስር ግንባሮች ከጽዮናውያን ጦር ጋር እየተፋለሙ ይገኛል።
 
⭕️ ታንኮችን አውድመናል የጦር መሪዎችን ማርከናል የበዙ የጠላት ወታደሮችን ገድለናል አቁስለናልም።
 
⭕️ ከጠላት ኋላ ተነስተን ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግረናል።
 
⭕️ ዛሬ ማምሻውን ከጋዛ ከተማ በስተሰሜንና በስተምዕራብ በኩል የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ከፍተን 6 ታንኮችንና ሁለት የሰው ኃይል አጓጓዥ መኪናዎችን አውድመናል።
 
⭕️ የሟቾች ቁጥር የጽዮናዊያኑ ሚዲያ ከጠቀሰው እጅግ የላቀ ነው።
 
⭕️ "ነብር" የተሰኘውን የጠላት የሰው ኃይል ተሸካሚ ጦር ለማውደም በሚሳኤሎቻችን ባደረግነው የመጀመሪያ ሙከራ ዶግ አመድ ማድረግ ችለናል።
 
⭕️ በርካታ ወታደሮቻችሁ በጥቁር ከረጢት ተሸፍነው ሲመለሱ ጋዛን በጽዮናዊያኑ ላይ የታሪክ እርግማን እናደርግባቸዋለን የሚለው ንግግራችንን በሚገባ ታስታውሱታላችሁ።
 
⭕️ በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖቻችንን በሞት ማጣታችንና በሰማዕትነት መገደላቸው ህመማችንን ዋጥ አድርገን ለከባድ መስዋዕትነት እንድንዘጋጅ ጉልበት ሆኖናል copy
Send as a message
Share on my page
Share in the group