mukerem redi shared a
Наган дахаан йохтахам.

እንደ #እስራኢል ዓይነት አደገኛ ጠላት ሲኖርህ ልክ እንደ #ሃማስ የዳይመንድ ብረት ትሆናለህ !

በዛ ሁሉ አጥር ውስጥ ሁኖ ነገር ግን ከበባው ተስፋ ሳያስቆርጠው ጠላቱን ለመከላከል አገር አቋራጭ የምድር ለምድር ዋሻዎችን በመስራት የዓለማችንን ሪከርድ የሰበረው የምዳራችን ጀግኖች ቁንጮ #ሃማስ ብቻ ነው።

ማንም በማያውቃቸውና ሚስጥራዊ በሆኑት በነዛ ዋሻዎቹ ውስጥ ለውስጥ ተጉዞ ጠላቱን ይመክታል! ያነክታልም! ልክ እንደ ሻርክ የውቅያኖሱን ሆድ እንዳሻቸው የሚያማስሉ የባህር ኃይሎችንም ገንብቷል ! ኮማንዶዎቹማ አለማችን ካዬቻቼው ኮማንዶች ሁሉ በብቃታቸው እና ፍጥነታቸው እጅግ የላቁትና የተለዩ ናቸው።

ሃማሶች ቢኢዝኒላህ የእስራኢል ጦር አራት መቶ ሺ እንኳን ሁኖ ቢመጣ መሰልቀጥ የሚችል ጥራት ያለው 40,000 ሰራዊት ገንብተዋል። ቁጭት! ያለበትና በእንደዛ ዓይነት መከራ ውስጥ ያለፈ 40,000 ሰራዊት ! ቀላል እንዳይመስላችሁ!

በዛ ላይ ግዙፉ የሂዝቡሏህ ጦር በሊባኖስ በኩል አሰፍስፎ እዬጠበቀ ነው!

በኸምርና በሴት ፍቅር የናወዘን የእስራኢል ሰራዊት አደለም አራት መቶሺውን ከዛም በላይ ሁኖ ቢመጣ አርባ ሺ የሃማስ ጦር ያጭደዋል !

አሏህ ደሞ ምን ጊዜም ከጭቁኖች ጋር ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group