ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐
“አላህ ዒልምን ከሰዎች ልብ አውጥቶ በመጣል
አይወሰድም። ነገር ግን ዒልምን የሚወስደው አዋቂ ሰዎች በሞት እንዲለዩ በማድረግ ነው። ከአዋቂ ሰዎች አንድም (ከግምት የሚገባ) እስከማይገኝ ድረስ።
በዚህ ወቅት ሰዎች መሃይማንን መሪዎቻቸው አድርገው ይይዛሉ። እነኚህ ሰዎች ደግሞ ጥያቄ (ፈትዋ) ሲቀርብላቸው ያለ ዕውቀት መልስ (ፈትዋ) ይሰጣሉ። በዚህም ራሳቸው ጠመው ሌሎችንም ያጠማሉ።”
📚 «ቡኻሪ» (100) «ሙስሊም» (2673) ዘግበውታል
───────────
https://t.me/dnqadnqwegoch