Translation is not possible.

✨ወዳጄ ሆይ!✨

የአላህ (ሱ.ወ.) ፈቃድ ሆነና ወደዚህች ዓለም መጣን፡፡ መጥተንም በዚህች ምድር ላይ ለዘላለም የምንኖር አይደለንም፡፡ የቀደሙንን ፍጥረታት የቀበረች ዱኒያ እኛንም ትቀብረናለች፡፡ እኛ የቀደሙንን ሰዎች እንደቀበርነው ሁሉ ከኋላችን የቀሩ ሰዎች እኛንም ሰዎች ይቀብሩናል፡፡ ይሀ የህይወት እውነታ ነው፡፡ ፈጽሞ መካድ የማንችለው ሐቅ ነው፡፡

                  ---------

Send as a message
Share on my page
Share in the group