Translation is not possible.
የቀንንም ይሁን የሌሊትን ሱና ሶላቶች በምንሰግድበት ወቅት
በየሁለት ረከዐው እያሰላመትን መስገድ እንደሚቻለው ሁሉ
4 ረከዐዎችን አያይዞ መስገድም ይቻላል። ባይሆን አራቱን ረከዓዎች አያይዘን በምንሰግድበት ወቅት መሀል ላይ አተሂያቱን ማንበብ ይኖርብናል።
 
በላጩ ግን በየሁለት ረከዐው እያሰላመቱ መስገዱ ነው።
 
ከሸይኽ አልባኒ የፊቅህ ምርጫዎች
 
T.me/telkhis
Send as a message
Share on my page
Share in the group