Translation is not possible.

ማማ የሚበላ ላመጣ ልወጣ ነው?

ሀቢቢ እባክህ አትሂድብኝ ይገድሉብኛል

ማማ 14 አመቴ ነው እንደ ቤቱ ትልቁ ወንድ ልጅነቴ አንቺን እና ታናናሾቼን መመገብ አለብኝ

ሀቢቢ ግድ የለህም ሁኔታው እስኪበርድ ቆይልኝ

ማማ እዚህ ብቆይም ሁላችንም በርሃብ መሞታችን ነው እናም ፍቀጂልኝ እድሌን ልሞክር

ሀቢቢ እንዳልክ ግን እራስህን ጠብቅ

የሚበላ አግኝቶ ለእናቱና እህቶቹ ለማጎረስ እየተጣደፈ ሲመለስ

በአሸባሪ እስራኤል ቦምብ ታዳጊውን ጨምሮ በአካባቢው ያሉትን 400 ንፁሃንን ቀጠፈ😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group