Translation is not possible.

የምዕራቡ አለም ጋዜጠኞች ለሁሉም ጣብያዎች በሁሉም ሃገርና በሁሉም ቋንቋ ተመሳሳይ መመርያ የተሰጠ ይመስል፤

👉የፍልስጤም ደጋፊዎችን ሲጋብዙ የመጀመርያው ጥያቄያቸው

❓❗️ የኦክቶበር 7 የሃማዝን አሰቃቂ ጥቃት ታውግዛለህ?/ ዣለሽ ❓❗️

👉የእስራኤል ደጋፊ እንግዶቻቸዉን ሲያቀርቡ የመጀመርያው ጥያቄ

❓❗️ለመሆኑ የኦክቶበር 7 የሃማዝ አሰቃቂ ጥቃት ሲፈጸም ምን ተሰማህ?/ሽ ❓❗️

እናንተስ ምን ታዘባችሁ?

#የአቅል_አይምሮ_ትዝብት_ለrn05

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group