Translation is not possible.

የሃማሰ ወታደሮች ጠወፋን አል አቅሳ የከታኢብ አልቀሳም

ኮማንዶሰ የአሜረካው ተጨማሪ ሃይል Delta Force

ቬንታጎን ደልታ ማለት ቁጥር አንድ ሃይለኛ የአሜሪካ

ኮማንዶሰ ነው ይላሉ ደልታ የፓናማ ፕሬዝደንት በውሰጥ

ሱሪ ይዞ ወደ አሜሪካ የወሰደ ነው፥ ደልታ ማለት ሰዳም

ሁሴን የማረከ ነው ተብሎ ተመርጦ ወደ ጋዛ የመጣበት

ዋና አላማቸው ሃማሰ የማረካቸውን እንደ ተለመደው

ከሃማሰ እጅ አውጥተው ወደ እሰራኤል በሰላም

እንዲመልሷቸው ፕላን እና እሰትራቴጂ አውጥተው

2000 የደልታ እና 4000 የማሬን ሃይል በጠቅላላ 6000

የአሜረካ ወታደሮች ከእሰራኤል ወታደሮች ጋር ሁነው

ወደ ጋዛ ተጠጉ የደልታ የጦር አዛዥ ለእሰራኤል የጦር

አዛዥ እናንተ ግቡ ጀምሩ አለው የእሰራኤሉ አንገባም

አለው የደልታው ተቆጥቶ ወደ ጋዛ ለመግባት ገና መቶ

ሚትር እሰኪገቡ ዘም ብለው አዯቸው ከዚያ ቡሃላ

የከታኢብ አልቀሳም ፈዳኤን ኮማንዶሰ በአንድ ግዜ

ወጥተው አላህ አክበር እያሉ ጠራርገው አወጧቸው

ከዚያማ ደልታ እንኳን እሰረኞች ሊያሰፈቱ ራሳቸው

ተማርከዋል ታዲያ የዚህ ቁጭት ዛሬው ለሊት

በአውሮፕላን ሰላማዊ ህዝብ ሲደበድቡ አድረዋል

ከዚህ ውጭ ምንም ማድረግ እንደ ማይቻል አውቀዋል

ጋዛ መቃብራቸው እንደ ምትሆን በደምብ አውቀዋል ።

ድል ለጀግኖች ለሃማሰ ወታደሮች እንመኝ አለን

🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸✌🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

ምንጭ Adam Saleh

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group