ሁሌም ቢኾን ወንጀል ላይ በወደቅክ ጊዜ ጦርነቱን መሸነፍህን እንጂ ከትግል ሜዳው ግን አሁንም እንዳልተባረርክ ለነፍስህ ንገራት። ተስፋ አትቁረጥ! ለድጋሚ ትግል ነፍስህን በውዱዕ እና በረከዓተይን አዘጋጃት።
ከዛ በእነዚያው ወንጀል በፈፀሙት ጣቶችህ እስቲግፋርን አድርግባቸው። በዚያችው አሸንፋህ ሐራምን በተመለከተችው ዓይንህ ቁርኣንን ቅራባት። የጌታህንም በር በተውበት እምባ ቆርቁር። ጌታህ ራሱን «መሓሪ" ብሎ የሰየመው ወደ ራሱ መልሶህ ሊምርህ ከጃይ ነውና።
«መልካም ሥራዎች ኀጢአቶችን ያስወግዳሉና፡፡»