Translation is not possible.
ሰወችንሚዛናችሁን እስተካክሉ!!!
የሺኣው አለም (ኢራን)እና የሱኒው አለም አንድ ላይ ተባብሮ ኢስራኢልን ቢያሸንፉ መጨረሻ ላይ የሚፈጠረው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት ጠንቋይ አያስብልም ።
አላህ ፊሊስጤምን ከአይሁዶች እና ከሺአወች ተንኮል ይጠብቃት ።
ያማል!!!!!
https://t.me/tewhidfirst29
Telegram: Contact @tewhidfirst29

Telegram: Contact @tewhidfirst29

ይህ ቻናል የአቡ ሀፍሷ ሙሐመድ አሊ ነው የዚህ ቻናል አላማ የሱና ትምህርቶችን፣ ደርሶች እና ሙሐደራዎች እና የተለያዩ ወሳኝ ፅሁፎችን ከዑለሞች ንግግር እና ፅሁፍ በመውሰድ የምናቀርብበት ቻናል ነው። https://t.me/tewhidfirst29 https://t.me/tewhidfirst29
Send as a message
Share on my page
Share in the group