Translation is not possible.

     ከወንዝ አጠገብ ያለው ዛፍ በውሃ ጥም ደርቆ ሊሞት ይችላል እንጂ;

ከውሃው ለማግኘት ብሎ በፍፁም አያጎነብስም።

   ርስትም ይሁን ዘር ለሌላቸው ወራዶች ከማጎንበስ በክብር መሞት እልቅና ነው!!

    🇵🇸አላህ ነስሩን ያፍጥንልሽ!!

  

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group