Translation is not possible.

كيف يعلم اﻹنسان العافية ، لو لا اﻷلم؟!!

ህመም ባይኖር ኖሮ የሠው ልጅ ጤንነትን እንዴት ያውቅ ነበር?!!

እንዴታ! የአደም ልጅ የህመምን ጣዕም ባያውቅ ኖሮ ደስታን ማጣጣም ፈፅሞ አይችልም ነበር. ህመም ከአሏህ ዘንድ የሆነ ፀጋ ነው። ለዚያም ነው ከበድ ያለ ህመምን ለሚወዳቸው ሠዎች የሚሰጠው። ህመም/በሽታ የወንጀል ማበሻ ፥ የሀጥያት ማጥፊያ ሁነኛ መሳሪያ ነው። አሏህ ባሪያው በሠራው ጥሩ ስራ ሳቢያ ሊደርስበት የማይችለውን ከፍ ያለ ደረጃ ሊያደርሰው ሲፈልግ ህመምን ይለግሠዋል። ባሪያውም ይታገሳል፤ ያዘጋጀለትንም ደረጃ ይጎናፀፋል። ይህ ነው የአሏህ ጥበብ!!🌹🌹🌹🌹🌹

Send as a message
Share on my page
Share in the group