Translation is not possible.

አሁን ያየሁትን ጋዛ🇵🇸 ላይ የተፈጠረ የአንዲት ነፍሰጡር እናት እና የልጇን ቪዲዮ ከዚህ በፊትም ሆነ ከዚህ በጏላ በገሀዱ አለም ቀርቶ በምናብ አለም ፊልሞች እንኳ የማየው አይመስለኝም😥! ሰውነቴ ሁሉ ዛለ!

ላ ኢላሀ ኢለላህ! ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ! 🇵🇸 ያ'ረብ አንተው ተበቀልላቸው!!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group