ዓለም በጋዛ እስካሁን በሸሂድነት 3457 ሕጻናት ሲጨፈጨፉ ዘር እያጠፋች ያለችውን ጽዮናዊት በመደገፍ እስራኤል ደህነቷን ማረጋገጥ መብቷ በመሆኑ የተኩስ ማቆም መደረግ የለበትም ቀጥይ በማለት ድጋፍ እየሰጡ ሰብአዊነትን ሳይሆን አፓርታይድን እያጎለመሱ የእስራኤልና የሐማስ ጦርነት እያሉ ሲለፍፉ ስትሰማ ምን ይሰማሀል ?
ምን ይሰማሻል ?
ምን ይሰማችኋል ?
ምን ይሰማናል ?
ከግፈኞች የምይለዩ ከሆነ ቢያንስ ይህን በሚያዩበት ስአት እጀዎን ወደ አላህ በመዘርጋት ፍልስጢሞችን አላህ ነስር እንዲሰጣቸው ዱአ ያድርጉላቸው ፣ በየሶላተዎ ስዓት ያስታውሷቸው ።