በአላህ እስኪ ዛሬ ሼር አድርጉልኝ ብየ ልለምናችሁ ?
ይህ ከፍልስጤም ወንድሞቻችሁም የተላለፈ መልእክት ነውና !
የጋዛ ወንድሞቻችሁ በምን ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ አያችሗቸው ? ሁሉም ነገር ተቋርጦባቸው እንደ መገናኛ የመረጃ መለዋወጫ የሚጠቀሙት መሳጅዶችን ብቻ መሆኑን አያችሗቸው ?
እስኪ ከዚህ መስጅድ ውስጥ ምን አይነት ድምፅ እየወጣ እንደሆነ ስሙት ?
" ሁሉም ነገር ተቋርጧል አላህ ሆይ የቀረኸን ያለኸን አንተ ብቻ ነህ ካንተ ውጭ ሌላ የለንም ያ አሏህ ! እነርሱ ባላቸው ሀይል ሁሉ ዘመቱብን እኛ ግን የአንተን ሀይል እናምናለን !!! " ይላል !
ድምፁ አልረበሻችሁም ? አንጀታችሁን አልበላችሁም ?! ስትሰሙት አያስለቅሳችሁም ?!! በጋዛ ወንድሞቻችሁ ኢማንስ አልቀናችሁም ? አልተደመማችሁም ?!!!
በዚህ መስጅድ የጋዛ ወንድሞቻችሁ የፍልስጤም ወንድሞቻችሁ የጠየቋችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው - ዱአ !!!
እናንተ በመላው አለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድሞቻችን ሆይ በዱአችሁ አትርሱን ብለዋችሗል !!!
ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial