Translation is not possible.

ኢላሂ. ........! ወዳንተ ስመጣ ስንቄ ጎድሎ እንደሆን፤ ባንተ በመመካት ተስፋዬን

አስውቤያለሁ።

ኢላሂ. ..! ሀፅያተኝነቴ የቅጣት ፅዋህን እንዳልቀምስ ቢያስፈራኝም፤ ባንተ ያለኝ

ተስፋ ከበቀልክ

እንዳልሰጋ አድርጎኛል።🤲💦

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group